Sexual Purity [Part2] - Ep.4
Manage episode 396391101 series 3544099
ክርስቲያን ሰለ ጾታዊ ነጽህና ምን አይነት አመለካከት ነው ሊኖረው ሚገባው?
እንደት ልባችንን እና አእምሮአችንን እንጠብቅ?
ከወድቀት በኃላስ ኑሮ?
የእነዚህን መልስ ለማግኘተ ከወንድማችን አረጋሐኝ ጋር ያደረግነውን ቆይታ የከታተሉ።
ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተኣችንን ማግኘት ይችላሉ።
እኛን ማግኘት ከፈለጉ እነዚህን በመጠቀም ሊያገኙን ይችላሉ፡-
--- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/aastu-ecsf/message13 jaksoa